ተማሪዎች ከ2018 ጀምሮ ት/ቤት ስልክ ይዘው እንዳይገቡ ይደረጋል መባሉ ት/ቤቶችና መምህራን እንዴት ያዩታል?
TRACK

ተማሪዎች ከ2018 ጀምሮ ት/ቤት ስልክ ይዘው እንዳይገቡ ይደረጋል መባሉ ት/ቤቶችና መምህራን እንዴት ያዩታል?

Avatar

ሚያዝያ 16 2017

‘’ተማሪዎች ት/ቤት ስልክ ይዘው እንዳይገቡ ይደረጋል መባሉ’’ ት/ቤቶችና መምህራን እንዴት ያዩታል?

ትምህርት ሚኒስቴር ተማሪዎች ከ2018 ጀምሮ ትምህርት ቤት ውስጥ ስልክ ይዘው እንዳይገቡ የሚያደርግ ህግ ሊተገብር ማቀዱን ተናግሯል፡፡

ህጉን ወደ መሬት ለማውረድ ትምህርት ሚኒስቴር ከዘርፉ አመራሮች ጋር፤ እንደ ሀገር ወጥ የሆነ መግባባት ላይ ለመድረስ ውይይት ለማድረግ እቅድ መያዙን ሰምተናል፡፡

ታዲያ ህጉ ትምህርት ቤቶች እንዴት ያዩታል? መምህራን በዚህ ዙሪያ ምን ሃሳብ አላቸው ብለን ጠይቀናል፡፡

Comments

Avatar