መስከረም 7 2018
የህዳሴው ግድብ ተገንብቶ መጠናቀቅ በግብፅ ፖለቲካ ውስጥ ብዙ ለውጥ እንዳመጣ ይነገራል።
ህዳሴው የግብፅ ፖለቲከኞች ከሀላፊነታቸው እንዲነሱም አድርጓል ይላሉ የታሪክ ተመራማሪው አደም ካሚል(ፕ/ር)።
የኢትዮጵያን አካሄድና የታችኛውን ተፋሰስ ሀገራት ያለመጉዳት ፍላጎት የግብፅ ምሁራን ጠንቅቀው ያውቁታል የሚሉት የታሪክ ምሁሩ አሁን ከግብፅ በኩል የሚነሳው ሀሳብ መቀየር ጀምሯል ብለዋል።
Comments