37ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ቱሪዝሙ እንዲነቃቃ አድርጓል ተባለ
TRACK

37ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ቱሪዝሙ እንዲነቃቃ አድርጓል ተባለ

00:00

የካቲት 12፣2016

37ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ቱሪዝሙ እንዲነቃቃ አድርጓል ተባለ፡፡

ይህንን ያለው የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥበብ እና ቱሪዝም ቢሮ ነው፡፡

ቢሮው ለሸገር እንደተናገረው በአዲስ አበባ ለቀናት የተካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና የስራ አስፈፃሚዎች ጉባኤ ላይ ተሳታፊዎች የአድዋ ድል መታሰቢያ እንዲጎበኙ ተደርጓል ብሏል፡፡

ይህም ሀገሪቱ በቱሪዝሙ ዘርፍ ያላትን አቅም እንድታሳይና የተሻለ የገፅታ ግንባታ ለመገንባት ተጠቅመንበታል ሲሉ በቢሮው የቱሪዝም ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ሀፍታይ ገብረ እግዚአብሔር ነግረውናል፡፡

በረከት አካሉ

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00