''ቤታችን ፈርሶ ግንባታ ቢጀመርም ሳይጠናቀቅ ከዓመት ከመንፈቅ በላይ ሆኖታል''  የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ነዋሪዎች
TRACK

''ቤታችን ፈርሶ ግንባታ ቢጀመርም ሳይጠናቀቅ ከዓመት ከመንፈቅ በላይ ሆኖታል'' የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ነዋሪዎች

00:00

የካቲት 12/2018

በተሻለ ሁኔታ ተገንብቶ ትኖሩበታላችሁ በሚል ቤታችን ፈርሶ ግንባታ ቢጀመርም ሳይጠናቀቅ ከዓመት ከመንፈቅ በላይ ሆኖታል ሲሉ የአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

ወረዳው በበኩሉ ቤቱ የሚገነባው ከለጋሾች በመሆኑ በተባለው ጊዜ ግንባታው ለማጠናቀቅ መቸገሩን ነግሮናል፡፡

ከ12 በላይ የሚሆኑ አባወራዎች በወቅቱ ወረዳው ቤታቸውን ሲያፈርስ የተሻለ ቤት ገንብቶ በተቀመጠ የሶስት ወር ጊዜ ለማስረከብ ቃል እንደገባቸው ተናግረዋል።

Comments

00:00