00:00
ህዳር 22 2018
ዛሬ በለም አቀፍ ደረጃ የጸረ ኤችአይቪ ኤድስ ቀን ነው፡፡
በኢትዮጵያ በዓመት ከ7,000 በላይ ሰዎች በኤች አይቪኤድስ የሚያዙ ሲሆን ከአስር ሺህ ባለይ የሚሆኑት ደግሞ ይሞታሉ፡፡
የበሽታው የስርጭት ምጣኔው በተለይ በወጣቶች ላይ ከፍተኛ ነው፡፡
ግንዛቤው ደግሞ ዝቅ ብሎ ይታያል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp https://tinyurl.com/ycxjmm3s
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2
Comments
00:00