የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ያወጣውን መግለጫ እንደማይቀበለው ተናግሯል
TRACK

የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ያወጣውን መግለጫ እንደማይቀበለው ተናግሯል

Avatar

ሚያዝያ 2 2017

የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ያወጣውን መግለጫ እንደማይቀበለው ተናግሯል፡፡

የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ጋዜጠኞችን የመመዝገብና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መታወቂያ እሰጣለሁ ማለቱን ተከትሎ ከትናንት በስቲያ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ባወጣው መግለጫ ስራው የህግ መሰረት የለውም በሚል እውቅና እንደማይሰጠው ተናግሯል፡፡

ተቆጣጣሪ አካል የሆነው ባለስልጣኑ በመግለጫው ምክር ቤቱ ጋዜጠኞችን የመመዝገብም ሆነ የሙያ ማረጋገጫ የመስጠት ሃላፊነት በመገናኛ ብዙሃን አዋጅ አልተሰጠውም ብሏል፡፡

Comments

Avatar