መምህራን ብቁ ተማሪዎችን እንዲያፈሩ ያግዛል የተባለ የመምህራን ስልጠና ዘንድሮ ይጀመራል ተባለ
TRACK

መምህራን ብቁ ተማሪዎችን እንዲያፈሩ ያግዛል የተባለ የመምህራን ስልጠና ዘንድሮ ይጀመራል ተባለ

Avatar

የካቲት 15፣2016

መምህራን በሚያስተምሩበት የትምህርት ዓይነት የተሻለ እውቀት ኖሯቸው ብቁ ተማሪዎችን እንዲያፈሩ ያግዛል የተባለ የመምህራን ስልጠና ዘንድሮ ይጀመራል ተባለ፡፡

ለሁለተኛ ደረጃና ለቅድመ 1ኛ ደረጃ መምህራን ቅድሚያ ይሰጣል መባሉን ሰምተናል፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #መምህራ #ተማሪዎች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar