የካቲት 11/2018
የአፈርን ለምነትና ጤናማነት በመጨመር የተሻለ ምርት እንዲገኝ የሚያግዙ ቴክኖሎጂዎች ስራ ላይ እየዋሉ ነው ተባለ ፡፡
በጅማ ዩኒቨርስቲ ግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ እየተተገበረ ያለው ይህ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እየተራቆተ እና ምርት እየራቀው የመጣውን ለግብርና የሚውል መሬት ለምነት ለመመለስ ያግዛል ተብሏል፡፡
ይህ ባዮቻር የተባለው ቴክኖሎጂ እየተራቆተ የመጣውን የእርሻ መሬት ለማከም እንደሚረዳ የነገሩን በጅማ ዩንቨርስቲ ግብርናና የእንስሳት ህክምና ኮሌጅ ውስጥ መምህርና ተመራማሪ እንዲሁም የአፈር ለምነት ለማስጠበቅ የተለያዩ ጥናቶችን ያደረጉት ዶ/ር ሚልክያስ አህመድ ናቸው፡፡
Comments