ከቡናና ከወርቅ ከአምናው የተሻለ የወጭ ንግድ ገቢ ሲገኝ በጥራጥሬና የቅባት እህሎች ላይ ተመሳሳይ ውጤት ያልታየው ለምን ይሆን?
TRACK

ከቡናና ከወርቅ ከአምናው የተሻለ የወጭ ንግድ ገቢ ሲገኝ በጥራጥሬና የቅባት እህሎች ላይ ተመሳሳይ ውጤት ያልታየው ለምን ይሆን?

00:00

ለአለም ገበያ ቀርበው የውጭ ምንዛሬ ከሚያስገኙ የግብርና ምርቶች መካከል የቅባት እህሎች ጥራጥሬ ተጠቃሽ ነው፡፡
በምርቶቹ ግብይት ላይ መንግስት ያወጣው አዲስ መመሪያ ግብር ስወራንና ህገወጥነት እከላከልበታለሁ ቢልም ላኪዎች በበኩላቸው መመሪያው የዋጋ ጭማሪ በማስከተል ተወዳዳሪነታችን ተፅዕኖ ያሳድራል ይላሉ፡፡
በመሆኑ በተያዘው በጀት አመት ከቡናና ከወርቅ ከአምናው የተሻለ የወጭ ንግድ ገቢ ሲገኝ በጥራጥሬና የቅባት እህሎች ላይ ተመሳሳይ ውጤት ያልታየው ለምን ይሆን? ንጋቱ ረጋሣ

Comments

00:00