በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት እንዳይነሳ መንግስት ከፍተኛ ትዕግስት እያደረገ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
TRACK

በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት እንዳይነሳ መንግስት ከፍተኛ ትዕግስት እያደረገ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ

00:00

ሰኔ 13 2017

በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት እንዳይነሳ መንግስት ከፍተኛ ትዕግስት እያደረገ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡

‘’በሀገራዊ ምክክር ለመሳተፍ ፈራ ተባ የሚሉ ፓርቲዎች አሉ’’ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ‘’የማይሳተፉትም አቋም ስለሌላቸውና ደራጎት እንዳይቀርባቸው አስበው ነው’’ ብለዋል፡፡

Comments

00:00