ህዳር 15 2018
መንግስት በነዳጅ የሚሰሩ መኪኖች ወደ ሀገር እንዳይገቡ መከልከሉን ተከትሎ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቁጥራቸው በርክቷል፡፡
በሌላ በኩል ግን ደረጃቸውን ያልጠበቁ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለገበያ እየቀረቡ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በበኩሉ ከጉምሩክ ፍተሻ አምልጠው የሚገቡ ሊኖሩ እንደሚችሉ ጠቅሶ እናስተካክላለን የሚል ምላሽ ሰጥቶናል፡፡
Comments