የትምህርት ዘርፉን መፀሀፍቱን አሳትሞ ለተማሪዎች ማዳረስ አልተቻለም ተባለ።
TRACK

የትምህርት ዘርፉን መፀሀፍቱን አሳትሞ ለተማሪዎች ማዳረስ አልተቻለም ተባለ።

Avatar

ግንቦት 11/2018

የትምህርት ዘርፉን ለማሻሻል ታስቦ ከተከናወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ስርዓቱን ማሻሻያ አንዱ ቢሆንም እስካሁን ግን መፀሀፍቱን አሳትሞ ለተማሪዎች ማዳረስ አልተቻለም ተባለ።

አንደኛ ደረጃ መፀሀፍትን ክልሎች በራሳቸው በጀት እንደሚያሳትሙ የተነገረ ሲሆን ለሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የሚያስፈልገውን መፀሀፍ የሚያቀርበው ደግሞ ትምህርት ሚኒስቴር ነው ብለዋል።

ብዙዎቹ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች መማሪያ መፀሀፍት አንድ ለአንድ በሚባል ደረጃ መዳረሱን የተናገሩት የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ የመፀሀፍ ስርጭት እጥረቱ የሚስተዋለው በአንደኛ ደረጃ ላይ ነው ብለዋል፡፡

Comments

Avatar