በአዲስ አበባ በክረምቱ ዝናብ ምክንያት ለጎርፍ ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ የተባሉ 147 ቦታዎች ተለይተዋል ተባለ፡፡
TRACK

Avatar

ሐምሌ 10 2017

በአዲስ አበባ በክረምቱ ዝናብ ምክንያት ለጎርፍ ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላሉ የተባሉ 147 ቦታዎች ተለይተዋል ተባለ፡፡

አቃቂ ቃሊቲ የበለጠ ተጋላጭ ይሆናል ቢባልም ሁሉም ክፍለ ከተሞችም ግን የተለያየ ደረጃ ስጋት እንዳለባቸው ተነግሯል፡፡

ይህን ያለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ነው።

Comments

Avatar