ኢትዮጵያ ላሙ እና ታጁራ ወደቦችን በአማራጭነት ለመጠቀም ድርድር እያደረገች ነው ተባለ
TRACK

ኢትዮጵያ ላሙ እና ታጁራ ወደቦችን በአማራጭነት ለመጠቀም ድርድር እያደረገች ነው ተባለ

Avatar

ጥር 20፣2016

ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር ከተፈራረመችው ስምምነት በተጨማሪ ላሙ እና ታጁራ ወደቦችን በአማራጭነት ለመጠቀም ድርድር እያደረገች ነው ተባለ፡፡

በቅርብ ጊዜ ውስጥ በላሙ ወደብ በኩል የአፈር ማዳበሪያ መግባት ይጀምራል ተብሏል፡፡

ቴዎድሮስ ወርቁ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ላሙ_ወደብ #ታጁራ_ወደብ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar