ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ጦርነት መግባት እንደማትፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
TRACK

ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ጦርነት መግባት እንደማትፈልግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ

Avatar

ጥር 17፣2016

ኢትዮጵያ ከየትኛውም ሀገር በላይ ለሶማሊያ አንድነት ዋጋ ከፍላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የሰሞኑ ስብሰባው ላይ ኢትዮጵያ ከሶማሊያ መንግስት ጋር ጦርነት ውስጥ መግባት እንደማትፈልግ ተናግረዋል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ብልፅግና_ፓርቲ #ሶማሊያ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar