00:00
ህዳር 7፣2016
ለወራት በቀጠለ ወታደራዊ ግጭት ውስጥ በሚኘው የአማራ ክልል ምን ያህሉ የጤና እና የትምህርት ተቋማት ስራ ላይ ናቸው የሚለውን ለማረጋገጥ ክልሉ ውስጥ ባሉ ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ በኩል መረጃ እየሰበሰበ መሆኑን የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡
በክልሉ ተዘዋውሮ ለመስራት የሚያስችል ሁኔታ ግን ባለመኖሩ መንግስት ለችግሩ ሰላማዊ መፍትሄ እንዲፈልግ ጠይቋል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #እምባ_ጠባቂ_ተቋም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00