ጥቅምት 29፣2016
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በሚመረቱ ምርቶች ላይ በራሴ መፈተሽ እና እርምጃ መውደድ አልችልም አለ፡፡
ሆኖም ግን ለሚመለከተው አሳልፌ እሰጣለሁም ብሏዋል፡፡
ምርቶቹ ወደ ገበያ ከመቅረባቸው በፊት አስፈላጊውን የላብራቶሪ ፍተሻ እንደሚያደርግም ተናግረዋል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments