00:00
ጥር 10፣2016
ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ የተፈራረሙት የመግባቢያ ስምምነት ወደ ተግባር እንዲለወጥ መንግሰት የሀገር ቤቱን የሰላም እጦት በንግግር እና በውይይት መፍታት ላይ ቅድሚያ እንዲሰጥ ተጠየቀ፡፡
ጥያቄውን ያቀረበው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ሲሆን የክልል ሀላፊዎች ያለስልጣናቸው የውጭ ግንኙነት እያደረጉ ነው ሲልም ከሷል፡፡
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኢዜማ #ሶማሌላንድ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00