የሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ የመማር ውጥን ያላችሁ፤ ትምህርት ሚኒስቴር የሚያወጣውን ፈተና ማለፍ ግድ ይላቹሀል ተብሏል
TRACK

የሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ የመማር ውጥን ያላችሁ፤ ትምህርት ሚኒስቴር የሚያወጣውን ፈተና ማለፍ ግድ ይላቹሀል ተብሏል

00:00

መስከረም 23፣2016

ከ2016 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ የመማር ውጥን ያላችሁ፤ ትምህርት ሚኒስቴር የሚያወጣውን ፈተና ማለፍ ግድ ይላቹሀል ተብሏል፡፡

አሰራሩ በግል ዩኒቨርሲቲዎች መማር የሚፈልጉትንም ያካትታል ተብሏል፡፡

በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00