ጥር 30፣2015
በተለይ በምሽት መዝናኛ ቦታዎች እንደ ስጋ ቤት የመሳሰሉ ምግብ ቤቶች የሚሰሩ ሴት አስተናጋጆች በጣም ያጠረ እና የተጣበቀ ልብስ ለብሰው ሲያስተናግዱ ይታያል፡፡
አስተናጋጆቹ እራፊ ጨርቅ ለብሰን ለማስተናገድ የተገደድነው በአሰሪዎቻችን ተገደን ነው ይላሉ፡፡
መንግስት በበከሉ የአለባበሰ ሥርዓት እያሰናዳሁ ነው ብሏል፡፡
ወሬው የማንያዘዋል ጌታሁን ነው በፋሲካ ሙሉወርቅ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz
Comments