ጥር 14፣2016
ወደ ውጪ የሚላኩ የቁም እንስሳት ብዛት እና የሚገኘው ገቢ ለተከታታይ ዓመታት ሲቀንስ መቆየቱ ይታወሳል።
በዘንድሮው ስድስት ወራት ግን የተገኘው ገቢ ከቀዳሚዎቹ ሁለት ዓመታት ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲመሳከር መሻሻል ታይቶበታል ተብሏል።
ንጋቱ ረጋሣ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የቁም_እንስሳት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments