በኢትዮጵያ መመረት የሚችሉ አንዳንድ የህክምና መሳሪያዎች ከውጭ እየተገዙ መግባታቸውን ቀጥለዋል
TRACK

በኢትዮጵያ መመረት የሚችሉ አንዳንድ የህክምና መሳሪያዎች ከውጭ እየተገዙ መግባታቸውን ቀጥለዋል

00:00

ጥር 6፣2016

በኢትዮጵያ ውስጥ በቀላሉ መመረት የሚችሉ አንዳንድ የህክምና መሳሪያዎች አሁንም በዶላር ከውጭ እየተገዙ መግባታቸውን ቀጥለዋል፡፡

ለእዚህም በህክምና መሳሪያዎች ወይም ግብአቶች ምርት ለመሰማራት የሚፈልጉ ባለሃብቶች ቁጥር እጅግ ዝቅተኛ መሆኑ ነው ተብሏል፡፡

በረከት አካሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የህክምና_መሳሪያዎች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00