የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት በሚነሱ ችግሮች ላይ ለመፍትሄ የሚሆኑ አሰራሮችን እየተገበርኩ ነው ሲል ተናገረ
TRACK

የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት በሚነሱ ችግሮች ላይ ለመፍትሄ የሚሆኑ አሰራሮችን እየተገበርኩ ነው ሲል ተናገረ

00:00

ታህሳስ 23፣2016

በህክምና መድኅኒቶች ላይ የሚነሳውን የአቅርቦት እጥረት እና የሀገር ቤት አምራቾች የሚያነሷቸው የግብአት ችግሮች ላይ መፍትሄ የሆኑ አሰራሮችን እየተገበርኩ ነው ሲል የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ተናገረ፡፡

በሀገሪቱ በሁሉም በኩል ለሚነሳው የመድሃኒት እጥረት ግን መጠየቅ የለብኝም ብሏል፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የኢትዮጵያ_መድሃኒት_አቅራቢ_አገልግሎት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00