በኢትዮጵያ የውጪ ኢንቨስትመንትን ይስባል፣ ያበረታል የተባለው በአለም 175 እድሜና ልምድ ያለው ድሎይት
TRACK

በኢትዮጵያ የውጪ ኢንቨስትመንትን ይስባል፣ ያበረታል የተባለው በአለም 175 እድሜና ልምድ ያለው ድሎይት

Avatar

መጋቢት 24፣2016

በኢትዮጵያ የውጪ ኢንቨስትመንትን ይስባል፣ ያበረታል የተባለው በአለም 175 እድሜና ልምድ ያለው ድሎይት አለም አቀፍ አማካሪ ድርጅት የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የመጀመሪያውን የሆነውን ፈቃድ ከካፒታል ገበያ ባለስልጣን ሲወስድ የመጀመሪያው ሆኗል፡፡

ይህ ግዙፍ አለም አቀፍ አማካሪ ድርጅት በገበያው 200 ሺ ዶላር ካፒታል በመያዝ ለሌሎችም ስራና እንጀራ እየፈጠረ መሆኑ ለሸገር ነግሯል፡፡

ተህቦ ንጉሴ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #Deloitte #ካፒታል_ገበያ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar