ከ280 ቢሊዮን ብር በላይ የበጀት ጉድለት ያለበት መንግስት ከብሔራዊ ባንክ የሚወስደውን ብድር በ75 በመቶ እንዲቀንስ ተገደበ
TRACK

ከ280 ቢሊዮን ብር በላይ የበጀት ጉድለት ያለበት መንግስት ከብሔራዊ ባንክ የሚወስደውን ብድር በ75 በመቶ እንዲቀንስ ተገደበ

Avatar

ህዳር 19፣2016

ከ280 ቢሊዮን ብር በላይ የበጀት ጉድለት ያለበት መንግስት ጉድለቱን ለመሙላት ከብሔራዊ ባንክ የሚወስደውን ብድር በ75 በመቶ እንዲቀንስ ተገደበ፡፡

ብሔራዊ ባንክ የኑሮ ውድነቱን ለማሻሻል የተለያዩ የገንዘብ ፖሊሲ እርምጃዎችን እየወሰድኩ ነው ብሏል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ብሔራዊ_ባንክ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar