ከውጪ የሚገቡ ዝርያዎች ምን ያህል የኢትዮጵያን መልከዓ ምድር እና የአየር ንብረት ታሳቢ ያደረጉ ይሆኑ?
TRACK

ከውጪ የሚገቡ ዝርያዎች ምን ያህል የኢትዮጵያን መልከዓ ምድር እና የአየር ንብረት ታሳቢ ያደረጉ ይሆኑ?

Avatar

ግንቦት 6፣2016

በምርምር የተገኙ የሰብል ዝርያዎችን ከውጪ እያስመጡ ለአርሶ አደሮች በሽያጭ የሚያቀርቡ ድርጅቶች በኢትዮጵያ አሉ።

ለመሆኑ በእነዚህ ድርጅቶች ከውጪ የሚገቡ ዝርያዎች ምን ያህል የኢትዮጵያን መልከዓ ምድር እና የአየር ንብረት ታሳቢ ያደረጉ ይሆኑ?

ዋጋቸውስ የሀገራችንን አርሶ አደር አቅም ከግምት ያስገባ ነው?

ንጋቱ ረጋሣ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ምርምር #የሰብል_ዝርያዎች #አርሶ_አደሮች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar