ጥር 12፣ 2017
በአዲስ አበባ ከቱርክ መጣ የተባለው ሶፋ ከነ ሙሉ የማእድ ጠረዼዛ 4.5 ሚሊየን ብር ይሸጣል።
እቃዎቹ ዋጋ የወጣላቸው የብር የመግዛት አቅም በገበያው እንዲመራ ከተወሰነ በወኃላ ከውጭ የገቡ ናቸው።
በዚህ የገበያ ማእከል 12 ካሬ ምንጣፍ 53 ሺህ ብር ይሸጣል።
በዲዛይኑ በደረጃው ተመሳሳይ ነው የተባለ 6 ካሬ ምንጣፍ ደግሞ 38 ሺህ ብር ይሸጣል።
ይህን ለመረዳት ሰሞኑን በአዲስ አበባ በአንደኛው የገበያ ማእከል ዘለቅን።
Comments