ከ 30,000 በላይ ለሚሆኑ ጎብኚዎች ነፃ ህክምና የሚሰጥበት የጤና ኤክስፖ ተከፈተ
TRACK

ከ 30,000 በላይ ለሚሆኑ ጎብኚዎች ነፃ ህክምና የሚሰጥበት የጤና ኤክስፖ ተከፈተ

Avatar

ግንቦት 9፣2016

ከ30 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ጎብኚዎች ነፃ ህክምና የሚሰጥበት አለም አቀፍ የጤና ኤክስፖ ዛሬ ተከፈተ።

በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የተከፈተው ኤክስፖው ለሶስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን በእነዚህ ቀናት 30 ሰዎች በነፃ ይታከማሉ መባሉን ሸገር ከአዘጋጆቹ ሰምቷል።

በኤክስፖው ከ400 በላይ የጤና ተቋማት እና ከ2 ሺህ ቀላይ የጤና ባለሙያዎች አገልግሎታቸውን እያስተዋወቁ ነፂ ህክምና ይሰጣሉ መባሉን እና መግቢያውም በነፃ መሆኑን ሰምተናል።

ምንታምር ፀጋው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #አቀፍ_የጤና_ኤክስፖ #የጤና_ተቋማት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar