የአካቶ ትምህርት ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ምን እየተሰራ ነው?
TRACK

የአካቶ ትምህርት ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ምን እየተሰራ ነው?

Avatar

የካቲት 13፣2016

በአዲስ አበባ ዓይነ ስውራን ተማሪዎች በብሬል መፃህፍት እጥረትና በሌሎችም ችግሮች እየተፈተኑ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

አይነ ስውራንን ጨምሮ የአካቶ ትምህርት የሚያስፈልጋቸው ከ 37,000 በላይ ናቸው፡፡

የከተማዋ ትምህርት ቢሮም መፃህፍትን ወደ ብሬል ለመቀየር እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡

ሌሎችም የአካቶ ትምህርት ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች ምን እየተሰራ ነው?

ፋሲካ ሙሉወርቅ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ዓይነ_ስውራን_ተማሪዎች #የብሬል_መፃሐፍ #የአካቶ_ትምህርት

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar