የዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ስራ ላይ ካላዋሉ ጥቂት የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ነች
TRACK

የዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ስራ ላይ ካላዋሉ ጥቂት የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ነች

00:00

ሚያዝያ 24 2017

የዝቅተኛ የደሞዝ ወለል ስራ ላይ ካላዋሉ ጥቂት የአፍሪካ ሀገራት መካከል አንዷ ኢትዮጵያ ነች፡፡

በዚያ ላይ ዝቅተኛ የደመወዝ ከፋይ ተብለው ከተለዩት መካከልም ከቀዳሚዎቹ ተርታ መሆኗ የተጠቀሰ ሲሆን በወር 5 ዶላር የማይሞላ የሚከፈላቸው ሰራተኞች ቁጥራቸው ቀላል አይደለም ተብሏል፡፡

በጉዳዩ ላይ ትናንት የኢትዮጵያ የሰራተኞች ኮንፌዴሬሽን ውይይት አድርጓል፡፡

Comments

00:00