በኢትዮጵያ ከ5 ዓመት በታች ከሆኑ ህፃናት 39 በመቶ የእድገት አለመጣጠን (የመቀንጨር) ችግር ያለባቸው ናቸው ተብሏል
TRACK

በኢትዮጵያ ከ5 ዓመት በታች ከሆኑ ህፃናት 39 በመቶ የእድገት አለመጣጠን (የመቀንጨር) ችግር ያለባቸው ናቸው ተብሏል

00:00

ጥር 6፣2016

በኢትዮጵያ ከምግብና ሥርዓተ ምግብ ጋር በተገናኘ እስካሁን በርካታ ስራዎች ተከውነዋል፤ የመጡም ውጤቶች አሉ ነገር ግን አሁንም በሀገሪቱ እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ከሆኑ ህፃናት 39 በመቶ የእድገት አለመጣጠን (የመቀንጨር) ችግር ያለባቸው ናቸው ተብሏል፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሥርዓተ_ምግብ #የሰቆጣ_ቃልኪዳን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00