ለውጭ ገበያ ጭምር ስኳር ያቀርባል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ‘’ኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ’’ እቅዱ በተባለለት ልክ አልተሳካም
TRACK

ለውጭ ገበያ ጭምር ስኳር ያቀርባል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ‘’ኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ’’ እቅዱ በተባለለት ልክ አልተሳካም

Avatar

ሚያዝያ 23፣2016

ለውጭ ገበያ ጭምር ስኳር ያቀርባል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበት የነበረው ‘’ኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ’’ እቅዱ በተባለለት ልክ አልተሳካም፡፡

በሌላ በኩል 75 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ሸንኮራ ለምቶ እያንዳንዱ የስኳር ፋብሪካ እስከ 14 ሺህ ኩንታል ስኳር ያመርታሉ ተብሎ ነበረ፡፡

ነገር ግን በአሁን ሰዓት የሀገሪቱ የስኳር ፋብሪካዎች እያመረቱ ያሉት ከ 10 ሺህ ኩንታል ያነሰ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

ምክንያቱ ምን ይሆን?

ያርድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኦሞ_ኩራዝ_ስኳር_ፋብሪካ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar