በመጪው ዓመት ሁሉም አዲስ አበባ ነዋሪዎች ዲጂታል መታወቂያ እንዲኖራቸው እየተሰራ ነው ተብሏል
TRACK

በመጪው ዓመት ሁሉም አዲስ አበባ ነዋሪዎች ዲጂታል መታወቂያ እንዲኖራቸው እየተሰራ ነው ተብሏል

00:00

ህዳር 19፣2016

ባለፉት ጥቂት ዓመታት 1.5 ሚሊዮን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የዲጂታል መታወቂያ አግኝተዋል ተባለ፡፡

በመጪው ዓመት ሁሉም አዲስ አበባ ነዋሪዎች ዲጂታል መታወቂያ እንዲኖራቸው እየተሰራ ነውም ተብሏል፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ዲጂታል_መታወቂያ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00