በ1 ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ዘመቻ በዛሬው ዕለት እየተከናወነ ይገኛል
TRACK

በ1 ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ዘመቻ በዛሬው ዕለት እየተከናወነ ይገኛል

00:00

ሐምሌ 10፣2015

በ1 ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ዘመቻ በዛሬው ዕለት እየተከናወነ ይገኛል፡፡

ከማለዳው 12 ሰዓት እስከ 5 ሰዓት ተኩል ባለው ጊዜ ብቻ ከ247 ሚሊዮን በላይ ችግኞች ተተክለዋል ተብሏል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00