ኢትዮጵያ የህዳሴው ግድብን በተመለከተ ከእነ ግብፅ ጋር የበዙ ድርድሮችን አድርጋለች
TRACK

ኢትዮጵያ የህዳሴው ግድብን በተመለከተ ከእነ ግብፅ ጋር የበዙ ድርድሮችን አድርጋለች

00:00

ነሐሴ 11፣2015

ከተጀመረ ከ10 ዓመት በላይ የሆነው የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እስካሁን ከእነ ግብፅ ጋር እልህ አስጨራሽ ድርድሮች ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡

ከእነዚህ ድርድሮች የተገኘው ልምድና ሰነዶቹ በመጭው ጊዜ ለሚከወኑ ሌሎች ተመሳሳይ ስራዎች ፋይዳቸው ምን መሳይ ነው?

ቴዎድሮስ ወርቁ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

YouTube: t.ly/SHEGER

Website: t.ly/ShegerFM

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00