የአዕምሮ ህመም እንዳለባቸው አውቀው የህክምና እርዳታ የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው ተባለ
TRACK

የአዕምሮ ህመም እንዳለባቸው አውቀው የህክምና እርዳታ የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው ተባለ

00:00

ጥቅምት 27፣2016

በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የአዕምሮ ህመም በማከም ችግሩ ማህበረሰብ ላይ ተፅእኖ እንዳይፈጥር ማድረግ ቢቻልም የአዕምሮ ህመም እንዳለባቸው አውቀው የህክምና እርዳታ የሚያገኙት ጥቂቶች ናቸው ተባለ፡፡

የዚህም ተፅእኖ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚያርፍ ተነግሯል፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የአዕምሮ_ህመም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00