በባንኮች እና በጥቁር ገበያ የዶላር የምንዛሪ ልዩነት እየተንቦረቀቀ መጥቷል
TRACK

በባንኮች እና በጥቁር ገበያ የዶላር የምንዛሪ ልዩነት እየተንቦረቀቀ መጥቷል

00:00

ነሐሴ 7፣2015

በባንኮች እና ይፋዊ ባልሆነው ገበያ ወይንም ጥቁር ገበያ የዶላር የምንዛሪ ልዩነት እየተንቦረቀቀ መጥቷል፡፡

መንግስት የጥቁር ገበያውን ለመቆጣጠር እርምጃ እየወሰደ እንደሆነ ቢናገርም ድርጊቱ በአደባባይ ሊያውም ባንኮችን ከሚያስተዳድር ብሔራዊ ባንክ አቅራቢያ ይፈፀማል፡፡

የዶላር እጥረቱም ከፍተኛ ነው፡፡ ታዲያ ምን ይሻላል?

ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00