የስራ ላይ አደጋን እንዲቆጣጠር ሀላፊነት የተሰጠው መ/ቤት በቂ በአሰሪዎች ላይ ብርቱ ቁጥጥር ማድረግ አልቻልኩም ብሏል
TRACK

የስራ ላይ አደጋን እንዲቆጣጠር ሀላፊነት የተሰጠው መ/ቤት በቂ በአሰሪዎች ላይ ብርቱ ቁጥጥር ማድረግ አልቻልኩም ብሏል

Avatar

የካቲት 28፣2016

እንደ ግንባታ በመሳሰሉ የስራ ዘርፎች የስራ ላይ አደጋ ደጋግሞ ሲያጋጥም ይታያል፡፡

በስራ ላይ ያለ አንድ ሰራተኛ በስራው ወቅት ጉዳት ቢደርስበት አሰሪው የጉዳት ካሣ እንዲከፍል በህግ ተደንግጓል፡፡

ይሁን እንጂ የስራ ላይ አደጋን እንዲቆጣጠር ሀላፊነት የተሰጠው መስሪያ ቤት በቂ የሰው ሀይል ስለሌለኝ በአሰሪዎች ላይ ብርቱ ቁጥጥር ማድረግ አልቻልኩም ብሏል፡፡

ምንታምር ፀጋው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የስራ_ላይ_አደጋ #የጉዳት_ካሣ #ግንባታ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar