00:00
ጥር 6፣2016
የብሔራዊ ቤተ መፃህፍት እና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ(ወመዘክር) የንባብ ማዕከላትን እንዲያደራጅ ሀላፊነት ቢሰጠውም በአምስት ወራት ውስጥ አንድም ማዕከል አላቋቋመም ተባለ፡፡
ኤጀንሲው በበኩሉ የፀጥታ ችግር ለስራዬ እንቅፋት ሆኗል ብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ወመዘክር
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00