ጥቅምት 29፣2016
የፕሮጀክት አፈፃፀምን እና የግዥ ሥርዓትን በዘመነና በተቀናጀ መልኩ ውጤታማ ለማድረግ ይረዳል የተባለ ውይይት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፕሮጀክት አፈፃፀም ቢሮ(UNOPS) ኢትዮጵያ መዘጋጀቱ ተሰማ፡፡
የኔነህ ሲሳይ
#Ethiopia #ShegerWerewoch # UNOPS #የግዥ_ሥርዓት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments