ሚያዝያ 7፣2016
በኦሮሚያ ክልል ባለው የሰላም እጦር ምክንያት 240 ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸው ተሰማ፡፡
ትምህርት ቤቶቹ፤ ከ131 ሺህ በላይ ተማሪዎች ይማሩባቸው የነበሩ መሆናቸውን ሰምተናል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ኦሮሚያ_ክልል #የሰላም_እጦር #የተዘጉ _ትምህርት_ቤቶች
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments