00:00
ህዳር 26፣2016
ጦርነት እና ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች ከፍተኛ ተጎጂ ለሆኑ ሴቶች የሚደረገው ድጋፍ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ተባለ፡፡
በተለይ የጤና አገልግሎት ድጋፍ እጅግ ዝቅተኛ መሆኑ ተነግሯል፡፡
ማርታ በቀለ
#Ethipia #ShegerWerewoch #የሴቶች_ጥቃት #ጦርነት_እና_ግጭት #የሴቶችና_ማህበራዊ_ጉዳይ_ሚኒስቴር
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00