TRACK
የኢትዮጵያ ታሪክ በነገስታት እና በፖለቲካው ዙሪያ አተኩሮ የብዙሃኑን የአኗኗር ሁኔታና ታሪክ ያካተተ አለመሆኑ በተደጋጋሚ የሚነሳበት ትችት ነው
00:00
ህዳር 6፣ 2017
የኢትዮጵያ ታሪክ በነገስታት እና በፖለቲካው ዙሪያ አተኩሮ የብዙሃኑን የአኗኗር ሁኔታና ታሪክ ያካተተ አለመሆኑ በተደጋጋሚ የሚነሳበት ትችት ነው፡፡
በዚያ ላይ በቂ ምርምሮች እና ጥናቶች ባለመደረጋቸውና በነጮች የተሰነዱት ደግሞ ሁሉም ባይሆኑም የኢትዮጵያን አኗኗርን ባህል ባለማወቅ የተዛቡ ስለሚሆኑ በተካተተ ትርክት እና ግጭት እየዳረጉን ነው ተብሏል፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ትናንት የተጀመረው ባርነት ነፃ የማውጣት የተመለከተ ሲፖዚየም የተከታተለው ያሬድ እንዳሻው ተከታዩን ይዞ ተመልሷል፡፡
Comments
00:00