ለመሬት እና የመሬት አስተዳደር ስርዓት የፖለቲካ ተሿሚዎች ተገቢውን ትኩረት እየሰጡ አይደለም ተባለ
TRACK

ለመሬት እና የመሬት አስተዳደር ስርዓት የፖለቲካ ተሿሚዎች ተገቢውን ትኩረት እየሰጡ አይደለም ተባለ

Avatar

ጥቅምት 14፣2016

ለመሬት እና የመሬት አስተዳደር ስርዓት የፖለቲካ ተሿሚዎች ተገቢውን ትኩረት እየሰጡ አይደለም ተባለ።

በሌላ በኩል ለግለሰቦች በኪራይ የሚቀርቡ 770 ቤቶች ግንባታ በአዲስ አበባ እየተከናወነ እንደሚገኝ ተነግሯል።

በግል ዘርፍ ተሳትፎም 60,000 ቤቶችን በቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ለመገንባት ዝግጅቱ አልቋል ተብሏል።

ንጋቱ ረጋሣ ያሰናዳውን በምህረት ስዩም

#Ethiopian #ShegerWerewoch #የመሬት_አስተዳደር_ስርዓት #የቤት_ግንባታ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar