ትምህርት የሚያቋርጡና የትምህርት እድል የማያገኙ ሴት ህጻናት ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተሰምቷል
TRACK

ትምህርት የሚያቋርጡና የትምህርት እድል የማያገኙ ሴት ህጻናት ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተሰምቷል

Avatar

ጥቅምት 16፣2016

ሴቶች ካላቸው ማህበራዊ ሀላፊነት አንጻር ‘’ሴቶችን ማስተማር ማህበርስብን ማስተማር ነው’’ ቢባልም በኢትዮጵያ ግን ትምህርት የሚያቋርጡና ምንም የትምህርት እድል የማያገኙ ሴት ህጻናት ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

መንግስትም ለጉዳዩ ትኩረት እነዲሰጥ ተመክሯል፡፡

ምህረት ስዩም

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሴት_ተማሪዎች #መጠነ_ማቋረጥ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar