00:00
ሚያዝያ 14፣2016
አባሎቻችን ከእስር ካልተፈቱ፣ መዋከባቸው ካልቆመ የሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማ አይሆንም ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሳሰቡ፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በበኩሉ በምክክሩ ሁሉም እንዲሳተፍ ጥረቴን እቀጥላለሁ ብሏል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሀገራዊ_ምክክር #እስር #የፖለቲካ_ፓርቲዎች
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00