''ናይል ፔትሮሊየም'' ከ2 ዓመታት ማቋረጥ በኋላ የነዳጅ ውጤቶችን ከሱዳን ማምጣት ዳግም ሊጀምር መሆኑ ተሰምቷል
TRACK

''ናይል ፔትሮሊየም'' ከ2 ዓመታት ማቋረጥ በኋላ የነዳጅ ውጤቶችን ከሱዳን ማምጣት ዳግም ሊጀምር መሆኑ ተሰምቷል

Avatar

የካቲት 4፣2016

ቤንዚንን ጨምሮ የተለያየ የነዳጅ ውጤቶች ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ያመጣ የነበረው ናይል ፔትሮሊየም (Nile Petroleum) ከሁለት ዓመታት ማቋረጥ በኋላ ስራውን ደግሞ ሊጀምር መሆኑ ተሰምቷል፡፡

በተለይ ሲሊንደር ጋዝ (Cylinder gas) ከሁለት እስከ ሶስት ወር ባለ ጊዜ ውስጥ ማምጣት እንደሚጀምር ሰምተናል፡፡

ንጋቱ ሙሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ቤንዚን #Cylinder_Gas #Nile_Petroleum

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar