ግንቦት 29፣2016
በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው ጉዳያቸውን በፍ/ቤት የሚከታተሉ ሰዎች እንዲሁም በሌሉበት ከተፈርዶባቸው ግለሰቦች ጋር ተመሳሳይ ስም ስላላቸው ብቻ ባልተሟላ መረጃ የመንቀሳቀስ መብታቸው የታገዱ በርካታ ሰዎች አሉ ሲሉ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ተናገሩ፡፡
በስም መሳሰል ብቻ 15 ዓመት ሙሉ ከሀገር አንዳይወጡ የተከለኩል ሰዎች እሉም ተብሏል፡፡
ለዚህም ጉዳዩ የሚመለከታቸው የፍትህ አካላት መፍትሄ እንዲሰጡ ተጠይቋል፡፡
Comments