የመንግስት ሹሞች በሚሰጣቸው ወረቀት ላይ ከመፈረም የዘለለ ስራ እንዲሰሩ እንባ ጠባቂ ተቋም ጠየቀ
TRACK

የመንግስት ሹሞች በሚሰጣቸው ወረቀት ላይ ከመፈረም የዘለለ ስራ እንዲሰሩ እንባ ጠባቂ ተቋም ጠየቀ

00:00

ጥቅምት 28፣2016

በአማረ ቢሮ እና ምቹ ወንበር ላይ ቁጭ ያሉ የመንግስት ሹሞች በሚሰጣቸው ወረቀት ላይ ከመፈረም የዘለለ ስራ እንዲሰሩ የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ጠየቀ፡፡

የሚመሩት መስሪያ ቤት ምን ዓይነት አገልግሎት እየሰጠ ነው የሚለውን ወርደው ከተገልጋዩ ቢጠይቁም የሚመሩትን ተቋም ቁመና ለማወቅ ይረዳቸዋል ብሏል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #እንባ_ጠባቂ_ተቋም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00