ቤት የሚያከራዩ የውጭ ሀገር ዜጎች የተቀመጠውን መመሪያ እንዲከተሉ፤ የከተማው የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አሳስቧል
TRACK

ቤት የሚያከራዩ የውጭ ሀገር ዜጎች የተቀመጠውን መመሪያ እንዲከተሉ፤ የከተማው የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አሳስቧል

00:00

ሰኔ 18፣ 2016

ቤት የሚያከራዩ የውጭ ሀገር ዜጎች የተቀመጠውን መመሪያ እንዲከተሉ፤ የከተማው የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አሳስቧል፡፡

ቢሮው በአዲስ አበባ ከአከራይ ተከራይ ውል ስምምነት ጋር በተያያዘ፤ ተከራዮች የሚገጥማችሁን ማንኛውም ችግር ጠቁሙኝ ብሏል፡፡

እተከናወነ ባለው የአከራይ ተከራይ የውል ምዝገባ ቤት የሚያከራዩ የውጭ ሃገር ዜጎች ውሉን በአማርኛ ቋንቋ ማቅረብ እንደሚኖርባቸው ተነገሯል፡፡

Comments

00:00